acclaim

ከWiktionary

acclaim (verb) የጋለ አድናቆቱን ገለጸ(ለት)

  • The crowd acclaimed the fireman for rescuing two people from the burning house.
  • የእሳት አደጋ ተከላካዩ ከተቃጠለው ቤት ውስጥ የሁለት ሰዎች ሕይወት ስላተረፈ ሕዝቡ የጋለ አድናቆቱን ገለጸለት

be acclaimed ()ተብሎ ተጨበጨበ(ለት)

  • He was acclaimed winner of the race.
  • የእሽቅድምድሙ አሸናፊ ተብሎ ተጨበጨበለት

acclaim (noun) በጭብጨባ እና በእልልታ / በሆታ

  • The Emperor was greeted with acclaim.
  • ንጉሠ ነገስቱን በጭብጨባ እና በእልልታ ተቀበሏቸው
  • The birth of the new nation was greeted with acclaim.
  • ያዲሱን አገር መመስረት በሆታ ተቀበሉት