acclamation
Jump to navigation
Jump to search
acclamation () አድናቆት
- A shout of acclamation was heard when the winner was announced.
- አሸናፊው ማን እንደሆነ በተነገረ ጊዜ የአድናቆት ጭብጨባ ተሰማ
by acclamation () ድምጽ ሳይሰጥ በጭብጨባ
- He was elected president by acclamation.
- ድምጽ ሳይሰጥ በጭብጨባ ፕሬዘዳንት ሆኖ ተመረጠ