actinide

ከWiktionary

ዞምፒዛይድ [1] ጥጥቃዊ ቁጥራቸው ከኣክቲኒም-89 እራሱን ጨምሮ እስከ ሎሬንሲም-103 ድረስ ያሉት የ15 ንጥረነገሮች ስብስብ ነው። ሁሉም ጨረርገባሪዎች ናቸው። ስብስቡ ዩራኒምን፣ ፕሉቶኒምን፣ ኣማሪሸምንና ኩሪምን ያጠቃልላል።[2]

  1. ዲባቶ መስፍን ኣረጋ፤ የቁነና ቶካዶች (measurement units)፤ ጥቅምት 18 2001 ዓ.ም
  2. ማብራሪያ ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"