already
Jump to navigation
Jump to search
እንግሊዝኛ[አርም]
አባባል[አርም]
ተውሳከ ግስ[አርም]
already
አስቀድሞ[አርም]
- I have already eaten.
- አስቀድሜ በልቻለሁ
- When he asked for permission to use the car he had already used it
- መኪናዋን ለመውሰድ ፡ ሲጠይቅ አስቀድሞ ተጠቅሞባት ፡ ነበር
ቀደም ሲል[አርም]
- Your agent has already called on me.
- ወኪልህ 'ቀደም ሲል ጠይቆኛል
ከዚህ ቀደም[አርም]
- I've burned my fingers once already.
- ከዚህ ቀደም አንድ ጊዜ ተሳስቻለሁ
ድሮ[አርም]
- We have already used up our canned food
- የቆርቆሮ ምግባችንን 'ድሮ ' ጨረስነው
ገና ድሮ[አርም]
- Is it ten o'clock already?
- ገና ድሮ ፡ ኣራት ፡ ሰዓት ፡ ሞላ ?