babble
Jump to navigation
Jump to search
- babble (v) ተኮላተፈ
- The baby babbled all day long
- ሕፃኑ ቀኑን ሙሉ ሲኮላተፍ ዋለ
- babble (n) ጉርምርምታ
- The babble of the stream was very soothing
- የወንዙ ጉርምርምታ የመንፈስ እርካት ይሰጥ ነበር