baby

ከWiktionary

baby (noun) ሕፃን

  • The baby is crying.
  • ሕፃኑ ያለቅሳል

baby () የመጨረሻ ልጅ

  • Which one of you is the baby of the family?
  • የመጨረሻ ልጅ ማንኛችሁ ናችሁ?

baby (verb) መንከባከብ /እንከባከብ

  • We all babied father when he was sick.
  • አባታችን በታመመ ጊዜ ሁላችንም እንከባከበው ነበር