Jump to content
back (n) ጀርባ
- My back aches
- ጀርባዬን ያመኛል
- He wrote something in the back of the book.
- በመጽሐፉ ጀርባ ላይ አንድ ነገር ጻፈ
- He hung his sweater on the back of the chair.
- ሹራቡን በወንበሩ መደገፊያ ላይ ሰቀለው
back (n) ኋላ
- Go back
- ወደ ኋላ ሂድ (ይሂዱ)
- click the back button
- የኋሊትን ቁልፍ ይጫኑት