ፍሬሕዋስ የኅብረሕዋስ መሰረታዊ ኣሃድ በሆነው ሕዋስ (cell) ውስጥ ተቆጣጣሪ ማዕከል ሲሆን ኣመሰም (DNA) የተባለውን ወሳኝ ቁስ የያዘ የሕዋስ ማዕከል ነው።[1]