chromosome

ከWiktionary
  1. ሓብለበራሂ

በእያንዳንዱ የሰውነት ሕዋሳት ፍሬሕዋስ ውስጥ የሚገኙ ጥምልል ጥንድ-ዘንግ ቅርጽ ያላቸው ኣካላት ናቸው። ዘረመሎችን ወይንም ዘር ማስተላለፊያ ንጥረነገሮችን ይይዛሉ። በዚህ ዓይነት የሰው ዘር 23 ጥንድ ሓብለበራሂዎች ይኖሯቸዋል። (ማብራሪያ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር") [1]

  1. ሳይንስና ቴክኖሎጂ (ሰገልና ስነኪን) መዝገበ-ቃላት 1989 ዓ.ም.