church

ከWiktionary

church (noun) ቤተ ክርስቲያን (ስም)

  • We went to church on Sunday.
  • እሑድ ቤተ ክርስቲያን ሄድን

church () ደብር

  • This priest is new to our church.
  • ይህ ቄስ ለደብራችን እንግዳ ነው

church () ሃይማኖት

  • Most people adhere to the church of their parents.
  • አብዛኛዎቹ ሰዎች የወላጆቻቸውን ሃይማኖት ይከተለሉ

church () የሃይማኖት ድርጅት

  • A missionary goes wherever the church sends him.
  • ተጓዡ ሰባኪ የሃይማኖቱ ድርጅት እላከው ቦታ ሁሉ ይሄዳል

church () የሃይማኖት ወገን

  • The two churches have been incorporated into one.
  • ሁለቱ የሃይማኖት ወገኖች ተዋህደዋል

church () ቅዳሴ

  • What time does the church begin?
  • ቅዳሴ በስንት ይገባል?

church (adj) የቤተ ክህነት

  • The conservatives and the clergy were allied on the question of church schools.
  • ለውጥ የማይፈልጉት እና ቀሳውስቱ ስለ ቤተ ክህነት ትምህርት ቤቶች ጉዳይ ተስማምተው ነበር

go to church () ቤተ ክርስቲያን መሳም

  • They go to church every Sunday.
  • እሑድ እሑድ ቤተ ክርስቲያን ይስማሉ

marry in church () በተክሊል አገባ

  • Were you married in church?
  • ያገባህው በተክሊል ነው?