Jump to content

decay product

ከWiktionary

የንጥፈት ውጤት (ውልድ) ከንጥፈት ሂደት በኋላ የሚወለድ ቀዳገል ወይንም የጨረር-ቀዳገል ነው። በኣንድ በኩል በቀጥታ ከጨረር-ቀዳገል የሚወለድ ይሆናል፤ ወይንም በኣያሌ የጨረር-ቀዳገሎች ተከታታይ የንጥፈት ክትልትሎሽ ኣልፎ የሚወለድ ይሆናል።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"