Jump to content

dna

ከWiktionary
  1. ኣመሰም፤

ኣሻራ መለያ ሰንሰለተምስጢር። ዲኦክሲራቦኑክሊክ ኣሲድ ተብሎ (DNA) በእንግሊዘኛ ቋንቋ የሚፈታ ኣኅፅሮተ ቃል ነው። የሕዋሳትን መዋቅርና ተግባር የሚቆጣጠር ውሑድ ሲሆን በዘር የሚወራረስ ነገር ነው።[1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"