Jump to content

dose

ከWiktionary
  1. ውስድ፤

ለጨረር መጠን ኣጠቃላይ መግለጫ ቃል ነው። ስርግውስድን፣ የውስድ-ኣቻን፣ ፍጹም-የውስድ-ኣቻንና የዘረመል ሚዛን-ደፊ-ውስድን ይመልከቱ። ብዙውን ጊዜ ፍጹም-የውስድ-ኣቻን ይተካል።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"