Jump to content

electric field strength

ከWiktionary

የኤሌትሪክ መስክ ጥንካሬ የኤሌትሪክን መስክ ብክረት መለኪያ ነው። መስፈርቱ ቮልት በሜትር ነው። ምልክቱ ‘ቮ/ሜ’ ነው።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"