Jump to content

electron

ከWiktionary
  1. ተልኑስ፤

ማብራሪያ፥ ከእምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"፤ የቀዳምኑስን ከ1836 እጅ ኣንድ እጅ የሆነ ዝቅተኛ ግዝፈት ያለውና ኣንድ ኣሉታዊ የኤሌትሪክ ሙል የሆነ የእኑስ የመጨረሻው ጥንተነገር ቅንጣቲት ነው። ኣንድ ኣዎንታዊ የኤሌትሪክ ሙል የሆኑ ተልኑሶችም ኣሉ፤ እነዚህ ቀዳምትሮን ይባላሉ። ከጨረርገባሪ ቁስ መንጭተው የተተኮሱ ኣረሮች በሚሆኑ ጊዜ ቤትኑስ ወይንም የቤት-ጨረር ይባላሉ (ቤትኑስን ይመልከቱ)።[1]

  1. ዲባቶ መስፍን ኣረጋ፤ የቁነና ቶካዶች (measurement_units)፤ ጥቅምት 18 2001 ዓ.ም