Jump to content

fast neutron

ከWiktionary

ፈጣን-ገልኑስ በተለምዶ፣ ከ0.1 ሜተቮ በላይ ጉልበት ያላቸው ገልኑሶች (Neutrons) ናቸው። ተዛማጅ ፍጥነታቸው 4 ሚሊያርድ ( 106) ሜትር በሰከንድ ገደማ ነው (4 ሺ-ኪሜ በሰከንድ ማለት ነው)። ከኣመንዳጅ (Thermal) ገልኑሶች ጋር ያነጻፅሯል። [1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"