flower

ከWiktionary

flower (verb) አበበ (ግስ)

  • This tree does not flower until October.
  • ይህ ዛፍ እስከ ጥቅምት አያብብም

flower (noun) አበባ

  • There are many flowers at the end of the rainy season.
  • ክረምት ሲያበቃ ብዙ አበባዎች ይታያሉ

flower () ምርጥ ምርጡ

  • The flower of the country's youth was killed by war.
  • ካገሪቷ ወጣቶች ውስጥ ምርጥ ምርጡ በጦርነቱ ላይ ሞቱ

flower of life () አበባነት

  • He died in the flower of life.
  • ገና በአበባነቱ ተቀጨ

flower bed () የአበባ መደብ

  • The dog buried a bone in the flower bed.
  • ውሻው አበባ መደብ ውስጥ አጥንት ቀበረ