Jump to content

gravity

ከWiktionary
  1. ስሕበተግዝፈት (ዋና ትርጉም)
  2. ስሕበተምድር

በተለምዶ በምድራዊ ስሕበት ዙሪያ ብዙ ግልጋሎት ላይ ይውላልና በተለይ ስሕበተምድር እንለዋለን፤ እንዲህም ቢሆን ከምድር ግዝፈት የተነሳ ባሕሪይ በመሆኑ ስሕበተግዝፈት የሚለው ፍጹም ገዥ ፍቺ ነው። [1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ