Jump to content

halflife

ከWiktionary

ገማሽዕድሜ የኣንድ-ጨረር-ቀዳገል ንጥረነገር እሴተገባሪነት በንጥፈት ሂደት መንምኖ በግማሽ ለመቀነስ የሚወስድበት የጊዜ ክፍል ነው። ምልክቱ ‘ገ½’ ነው።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"