infrared

ከWiktionary
  1. ታኅተቀይ፤

የሙቀት ስሜትን መስጠት የሚችልና በኤሌትሮመግነጢሳዊ ኅብር ውስጥ በብርኃንና በራዲዮዝውተራ ጨረሮች መኻከል የሚገኝ ኤሌትሮመግነጢሳዊ ጨረር ነው።[1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"