inter
ከWiktionary
Jump to navigation
Jump to search
አባባል\አጠራር\አነጋገር[አርም]
የንግግር ክፍል[አርም]
መስተዋድድ[አርም]
- ከ... መካከል
የቃሉ ታሪክ[አርም]
- ሮማይስጥ inter /ኢንቴር/ < ቅድመ-ሕንዳዊ-አውሮጳዊ ሥር *ሔንቴር፣ 'ከ... መካከል'፤ *ሔንተሮስ፣ 'ውስጣዊ'
- የተዛመዱ ቃላት፦
- ኦስካንኛ - /አንተር/ 'ከ...መካከል'
- ጥንታዊ አይርላንድኛ - eter /ኤቴር/ 'ከ... መካከል'
- ሳንስክሪት - /አንታር/ 'ከ... መካከል፣ በ... ውስጥ፣ ወደ... ውስጥ አንጻር'