Jump to content

ionization

ከWiktionary

እዮና ምውት (ሙላልባ) የሆነ ጥጥቅ ወይንም ቅነጥጥቅ ኣንድ የኤሌትሪክ ሙል የሚደምርበት ወይንም የሚለቅበት ሂደት ነው። ሲጨምር ባለተጨማሪ፥ ሲለቅቅ ባለኣጉዳይ ይሆናል።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"