Jump to content

kilo

ከWiktionary

ሺ 1000 ቁጥርን ወካይ ቃል ነው። ኣብሮት የሚጠቀስን ነገር ብዛት ኣመልካች ሆኖ ያገለግላል። ለምሳሌ ሺግራም (kilogram) በኣንድ ክብደት ባለው ነገር ውስጥ ምን ያህል የግራም ኣሓዶች እንዳሉ ያመለክታል።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"