Jump to content

laser

ከWiktionary

ጉብዘጨል (ኣኅጽሮተ ቃል) ጉልዔ ብርሓን ዘፍልቀተ ጨረር ልኩስት (በልኩሻ በፈለቀ ጨረር የብርኃን ማጉላት = ልፈጨብማ)። ብርኃንን የሚያጎላና ብዙውን ጊዜ በጣም ቀጭንና በካር የሆነ የኣንድ ርዝመተሞገድ ጮራ በሚያወጣ መሳሪያ የሚፈልቅ ጮራ ነው።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"