level

ከWiktionary

እንግሊዝኛ[አርም]

አባባል\አጠራር\አነጋገር[አርም]

 • ሌቭል

ስም[አርም]

 • መጠን
 • ዝቅታና ከፍታን ማያ መሳሪያ
 • ደረጃ/መጠን

ግስ[አርም]

 • ደለደለ/አስተካከለ
 • አጠፋ/ደመሰሰ
 • አነጣጠረ /ለመሳሪያ/

ቅፅል[አርም]

 • ለጥ አለ
 • እኩል/ተመሳሳይ የሆነ
 • የማይለዋወጥ /ለድምፅ/

ተጠቃሽ መረጃ[አርም]

 • ዳንኤል ወርቁ ካሣ ፣ 1994 ፣ ኢንግሊዝኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ፣ ሜጋ