የማየት ስሜትን ያስገኘና በኤሌትሮመግነጢሳዊ ኅብር ውስጥ በልዕለ-ሓምራዊና በታኅተቀይ ጨረሮች መኻከል የሚገኝ ኤሌትሮመግነጢሳዊ ጨረር ነው። እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"