mutation

ከWiktionary

ድንገለውጥ በሕዋስ ፍሬሕዋስ ውስጥ ባሉ ኣመሰሞች ላይ የሚሆን ባሕሪያዊ (ውሑዳናዊ) ለውጥ ነው። ድንገለውጥ በወንዴ ዘር ፈሳሽ ወይንም በሴቴ እንቁላል ውስጥ ወይንም በኣስገኚዎቻቸው በሚከሰትበት ጊዜ በልጆቻቸው የሚወረስ ከዊን ያስከትላል። ድንገለውጥ በኣካል ሕዋስ ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ በግለሰቡ ደረጃ ብቻ የሚሆንን ከዊን ያስከትላል።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"