nuclide

ከWiktionary
  1. ቀዳገል፤

የገልኑሶችና ቀዳምኑሶች ቁጥር እንዲሁም ኣንዳንዴ የማልጥጥቁን የጉልበት ሁነት የሚያጠባየው የኣንድ ጥጥቅ ዓይነቴ ነው። ከዲባቶ መስፍን ኣረጋ፤ የቁነና ቶካዶች (measurement_units)፤ ጥቅምት 18 2001 ዓ.ም ሰነድ ከቀዳምኑስና ከገልኑስ ቃላት የተገኘ። radionuclide = የጨረር ቀዳገል ይሆናል። [1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"