radiation

ከWiktionary
Jump to navigation Jump to search

ጨረር ጉልበት እንደሞገዶች ወይንም እኑሶች የሚመነጭበት ሂደት ነው። በዚህም ጉልበት በጨረር መልክ ይወጣል። የማያዮን ጨረርን ለማመልከት ሲባል ተለይቶ ካልተጠቀሰ በስተቀር በኣብዛኛው የሚያዮን ጨረርን ይወክላል።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"