radioactive waste

ከWiktionary
  1. ሙጣጭ ጨረርገባሪ

የጨረር-ቀዳገሎችን የያዘ ጥቅም የሌለው የኣገልግሎት ብቃቱን ያጠናቀቀ ቁስ ነው። በማልጥጥቃዊ ኃይል ተቋማት ውስጥ በዝቅተኛ ደረጃ፣ መካከለኛ ደረጃ እና ከፍተኛ ደረጃ ተብሎ እንደገባሪነት ይዘቱ ደረጃ ብዙ ጊዜ ይፈረጃል። የኣገልግሎት ዘመኑ ያለፈው ማንኛውም ጨረርገባሪ ቁስ እራሱ ወይንም ቁሱን የያዘ መሳሪያ ነው።[1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጛር"