scintillator

ከWiktionary
Jump to navigation Jump to search
  1. በረቅ-ቆጣሪ፤

ለሚያዮን ጨረር ሲጋለጥ የብርኃን ብልጭታዎችን የሚያፈልቅ ቁስ ያለው መሳሪያ ነው። ብልጭታዎቹ ወደ ኤሌትሪክ ንዝረት ይመነዘሩና ይቆጠራሉ ከዚያም የንዝረቶቹ ብዛት ከጨረር ውስድ ጋር ይዛመዳል።[1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"