Jump to content

statistics

ከWiktionary
  1. ሥነዝግብት

የቁጥር ልኬቶችን ወይንም ዝግብትን ወይንም ዝግብታትን (data) የሚያሰባስብ፣ የሚፈርጅ፣ የሚተነትንና ፍቺ የሚሰጥ እንዲሁም ይብዛም ይነስም የተለያዩና የማይገናኙ በጥቅል የተሰባሰቡ ነገሮች ላይ የሥነሒሳብ ይሆንታ ባሕረሓሳብን በመጠቀም ስርዓትንና ጠባዕየደንብን የሚያወጣ የጥበብ ዘርፍ (ሰገል) ነው። ባለሙያው ሊቀዝግብት (statistician) ይባላል። [1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"