streaming

ከWiktionary

ዐቢል -("ቢ" ይላላል)(ፈሳሽ፣ ጎራፊ) = streaming

የደም ዐበላ (("በ" እና "ላ" ይላላሉ))- የደም ፍሰት

ዐበላ - መጉረፍ፣ መፍሠሥ፣ መናድ ("በ" እና "ላ" ይላላሉ)

ዐበለ - አፈሰሰ፣ አጎረፈ

ዐብል - አፍስስ፣ አጉርፍ፣ ጨምር፣