x-ray

ከWiktionary
Jump to navigation Jump to search
  1. ራጅ ጨረር፤

ግዝፈትና ሙልየለሽ ንጥልጥል የኤሌትሮመግነጢሳዊ ጉልበት መጠን ነው። በራጅ መኪናዎች ይመነጫል። ከጋማ ጨረር ጋር ያነጻፅሯል። ኣንዳንዴም በኣጭሩ ራጅ በሚለው ቃል እንወክለዋለን። [1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"