computer glossary M
Appearance
(ከComputer glossary M የተዛወረ)
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
magnifier
[አርም]- አጉሊ
managed (wierless network)
[አርም]- ቀጥታ
(see adhoc)
master (as in hard diks)
[አርም]- ቀዳሚ (slave=ተከታይ)
- ዋና
- ጌታ
merge
[አርም]- ይቀላቀል
- አቀላቅል
middle
[አርም]- መሀከል
more
[አርም]- ተጨማሪ
macro
[አርም]- ንዑስ ትዕዛዝ
mailbox
[አርም]- ፖስታ-ሳጥን
mailing list
[አርም]- መልዕክት መቀባበያ ማዕከል
manager
[አርም]- አስተዳዳሪ
manual
[አርም]- መመሪያ
margin
[አርም]- ህዳግ
mark
[አርም]- ምልክት
mask
[አርም]- መሸፈኛ
master
[አርም]- ዋና
match
[አርም]- ይመሳሰል
matrix
[አርም]- ሜትሪክስ
matte
[አርም]- ደብዛዛ
maximise
[አርም]- አተልቅ
- ይተልቅ
maximize
[አርም]- አተልቅ
- ይተልቅ
mean
[አርም]- መዕከላዊ
measure
[አርም]- ይለካ
- ለካ
measurement
[አርም]- መለኪያ
media
[አርም]- መገናኛ
- ማህደረመረጃ
medium
[አርም]- ማዕከል
megabyte (MB)
[አርም]- ሜጋባይት (ሜባ)
member
[አርም]- አባል
memo
[አርም]- ማስታወሻ
memory
[አርም]- አስታዋሽ
- ማህደረትውስታ
- ማህደር
menu bar
[አርም]- ምርጫ ማስጫ
- ምናልሌ(ምናሌ) አሞሌ
menu proxies የምርጫ-ምስለኔ
menu
[አርም]- ምርጫ
- ምናልሌ (ምናሌ)
menu button
[አርም]- ምናሌ አዝራር
menu item
[አርም]- ምናሌ ነገር
merge
[አርም]- መግጠም
message
[አርም]- መልዕክት
method
[አርም]- ዘዴ
microphone
[አርም]- መነጋገሪያ
- ድምፅ ማጉያ
microprocessor
[አርም]- አስሊ
minimise
[አርም]- ይነስ
- አሳንስ
minimize
[አርም]- ይነስ
- አሳንስ
minimum በትንሹ minus sign የመቀነስ ምልክት mirror (v) ያስተጋባ mirror አስተጋቢ miscellaneous ልዩልዩ mismatch (v) አይመሳሰል mix ይደባለቅ mode የአሠራር ዘዴ model ሞዴል modem (modulator-demodulator) ሞደም moderated የሚስተናበር modify ይለወጥ
module
[አርም]- ክፍል
monitor (n)
[አርም]- መመልከቻ
monitor (v)
[አርም]- ክትትል ይደረግ
mount
[አርም]- ጫን
mount point
[አርም]- የመጫኛ ጣቢያ
mouse pad
[አርም]- የጠቋሚ ምንጣፍ
- የአይጥ ምንጣፍ
mouse
[አርም]- ጠቋሚ
- አይጥ
መጠቆሚያ - mouse
መጠቆም - to click
ጠቁም - click
ድርብ ጥቆማ - double click
ደርበህ ጠቁም - double click it
ቀኝ ጥቁም - right click
ቀኙን ጠቁም - right click it
ግራ ጥቁም - left click
ግራኝ ጠቁም - left click it
mousewheel
[አርም]- የጠቋሚ-መዘውር
- የአይጥ-መዘውር
- የአይጥ-መሪ
move (v)
[አርም]- ይሂድ
- ሂድ
multilingual
[አርም]- ቋንቋ-ብዙ
- ልሳነ-ብዙ
multimedia
[አርም]- ባሕርይ-ብዙ-መገናኛ
- ብዝሃ ማኅደረ-መረጃ
multiple recipient
[አርም]- ብዙ ተቀባይ
- ተቀባየ ብዙ
ድርብርብ ተቀባይ
multiple selection
[አርም]- ብዙ ምርጫ
- ምርጫ ብዙ
multiuser
[አርም]- ተጠቃሚ-ብዙ
mute
[አርም]- ድምፅ-አልባ
- ድምፀ-ከል