computer glossary N
Appearance
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
NUM LOCK key
[አርም]- የቁጥር-መጥሪያዎችን-ማስነሻ-ቁልፍ
n/a
[አርም]- አልተገኘም
name server
[አርም]- ስም አገልጋይ
- ስም ተጠሪ
server - አቅራቢ
name server - ስም አቅራቢ
server based network - የአቅርቦት መረብ
peer to peer network - የእኩያት መረብ (አቻ ላቻ መረብ)
name
[አርም]- ስም
navigate
[አርም]- ቃኝ
navigation
[አርም]- መቃኝት
network
[አርም]- መረብ
- አውታር
new
[አርም]- አዲስ
news
[አርም]- ዜና
newsgroup የዜና-ቡድን newsletter የዜና-መፅሔት next የሚቀጥለው nickname ቅጽል ስም no አይ node አንጓ non-blank ባዶ-ያልሆነ-ገጽ none ምንም normal የተለመደ not writeable መጻፍ-አይፈቀድም note ማስታወሻ notify ያሳውቅ number ቍጥር numbered ቍጥር የተሰጠው numbering ቍጥር አሰጣጥ