computer glossary A
Jump to navigation
Jump to search
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
32-bit[አርም]
- 32-ቢት
3D[አርም]
- ባለ3 አቅጣጫ
- ስሉስገጽ
- 3-ል (ል- ልኬት)
- 3-ስ (ስ-ስፍረት)
- ባለ 3 ንጻሬ
abandon[አርም]
- ተው
- መተው
abort[አርም]
- አጨንግፍ
- ማጨንገፍ
About[አርም]
- ስለ
Absolute path[አርም]
- ፍፁም ፈለግ
- ፍፁም ዱካ
absolute reference[አርም]
ፍፀም ማጣቀሻ
absolute value[አርም]
- ፍፀም እሴት
- ንጥረ እሴት
accelerator key[አርም]
- አፍጣኝ ቁልፍ
accent[አርም]
- ትእምርት
accent acute[አርም]
- ሹል ትእምርት
- ሹል አመልካች
- ስል ትእምርት
Accent Breve[አርም]
- ቁንፅል ትዕምርት
accent circumflex[አርም]
- ዝባላ ትእምርት
- ዝባላ አመልካች (ዝባላ-ዝቅዝቅ ባላ)
Accent Dieresis[አርም]
- ትዕምርተ ጥቅስ
accent grave[አርም]
- ክብድ ትእምርት
Accent Macron[አርም]
- ትዕምርተ ማክሮን
Accent Tilde[አርም]
- ትዕምርተ ቲልደ
Accept[አርም]
- መቀበል
- ተቀበል
access[አርም]
- መግባት
- መዳረሻ
- ድርሶሽ
- ስድረስ(ግ)
access code[አርም]
- መዳረሻ ኮድ
access key[አርም]
- መዳረሻ ቁልፍ
access permission[አርም]
- መዳረሻ ፈቃድ
access time[አርም]
- መዳረሻ ጊዜ
Accessibility[አርም]
- አቅላይ
- ተመቻችቶነት
- ድርሶሽነት
- አድርሶት
accessory[አርም]
- አቅላይ
- ተቀጥላ
account[አርም]
- መዝገብ
user account[አርም]
- የተጠቃሚ መዝገብ
account number[አርም]
- መዝገብ ቁጥር
across[አርም]
- ባሻገር
action[አርም]
- ርምጃ
activate[አርም]
- አስነሳ (deactivate=አቁም፣ አስተኛ)
- አንቃ
actual[አርም]
- ትክክለኛ-መጠን
adapter[አርም]
- አዛማጅ, አጣማጅ
add-on[አርም]
- ቅጣይ
adhoc (wireless network)[አርም]
- ተጋሪ
(see managed)
advance[አርም]
- ይቅደም
advanced[አርም]
- በጥልቀት
after[አርም]
- በኋላ
again[አርም]
- እንደገና
align[አርም]
- ይሰለፍ
always[አርም]
- ሁልጊዜ
amount[አርም]
- መጠን
analyze[አርም]
- ይመርመር
- ይተንተን
angle[አርም]
- ማዕዘን
answer[አርም]
- መልስ
any[አርም]
- ማንኛውም
Aperture Value[አርም]
- የክፍተት እሴት
appear[አርም]
- ይታይ
architecture[አርም]
- መዋቅር
around[አርም]
- ዙሪያ
arrange[አርም]
- ይስተካከል
assistant[አርም]
- ረዳት
at least[አርም]
- በትንሹ
- ቢያንስ
at most[አርም]
- በትልቁ
attach[አርም]
- አባሪ-ይደረግ
- አያይዝ
attack[አርም]
- ማጥቃት/አጠቃ
- መድፈር
- መደፈር
ASCII[አርም]
- አስኪ (የአሜሪካ የመረጃ መለዋወጫ ደረጃ ኮድ)
auto Arrange[አርም]
- በራስ-ገዝ ይስተካከል
auto filter[አርም]
- በራስ-ገዝ ይጣራ
auto fit[አርም]
- በራስ-ገዝ ይመጠን
axe[አርም]
- መጥረቢያ
abort[አርም]
- ይቁም
about[አርም]
- ስለ
absolute[አርም]
- ፍፁም
accelerator[አርም]
- አፍጣኝ
accent[አርም]
- ማስረገጥ
accept[አርም]
- ይቀበል
access (n)[አርም]
- መግባት
access (v)[አርም]
- ይገባ
permission[አርም]
- ፈቃድ
accessibility[አርም]
- የመግባት ባህሪ
accessing[አርም]
- እየገባ ነው
accessories[አርም]
- አጋዥ ፕሮግራሞች
account[አርም]
- መዝገብ
accuracy[አርም]
- ትክክለኛነት
accurate[አርም]
- ትክክል
acronym[አርም]
- ምኅፃረ-ቃል
action[አርም]
- ተግባር
[አርም]
- የትግባሮች ሜኑ
activate[አርም]
- ይሂድ
active[አርም]
- ሂደት-ላይ
- ገቢር(ስ)(ቅ?)(ቢ አይጠብቅም)
acute[አርም]
- አጣዳፊ
adapter[አርም]
- መጣኝ
add[አርም]
- ይጨመር
add-on help[አርም]
- የተቀጣይ-ፕሮግራም መመሪያ
add-on[አርም]
- ተቀጣይ-ፕሮግራም
address book[አርም]
- የአድራሻ መዝገብ
address[አርም]
- አድራሻ
adjust[አርም]
- ይስተካከል
administrator setup[አርም]
- የአስተዳዳሪ ስየማ
administrator[አርም]
- አስተዳዳሪ
affect[አርም]
- ተፅዕኖ
alert (n)[አርም]
- ማስጠንቀቂያ
alert (v)[አርም]
- ያስጠንቅቅ
alert me[አርም]
- አስጠንቅቀኝ
algorithm[አርም]
- አልጎሪዝም
alias[አርም]
- ምስለኔ
alignment[አርም]
- ማስተካከል
all[አርም]
- ሁሉም
allocate[አርም]
- ይደልደል
allocation (n)[አርም]
- አደላደል
allocation (v)[አርም]
- ድልደላ
allow popup from this site[አርም]
- ከዚህ ገፅ ለሚመጡ ዘላይ መስኮቶች ይፈቀድ
allow[አርም]
- ይፈቀድ
alphabetic text character[አርም]
- የፊደል ቅደም-ተከተል ጽሐፍ
alphabetic[አርም]
- የፍደል ቅደም ተከተል
የፊደል ተራወረድ
alter[አርም]
- ይቀየር
alternative[አርም]
- አማራጭ
ampersand[አርም]
- የላቲን እና(&) ምልክት
anchor[አርም]
- መልሕቅ
angle brackets[አርም]
- ማዕዘን ቅንፍ
animate[አርም]
- ተንቀሳቃሽ-ምስል-ይሰራ
animation[አርም]
- ተንቀሳቃሽ-ምስል-መስራት
anniversary[አርም]
- መታሰቢያ ቀን
anonymity[አርም]
- ስም-ሳይጠራ
anonymous[አርም]
- ስም-አልባ
- ስምየለሽ
- ስመ-ድብቅ
antivirus[አርም]
- ፀረ-ቫይረስ
apostrophe[አርም]
- ጭረት
apparition[አርም]
- እንግዳ-ነገር
appears to be[አርም]
- ይመስላል
applet[አርም]
- ንዑስ-ፕሮግራም
application (s)[አርም]
- መጠቀሚያ ፕሮግራም
application[አርም]
- መጠቀሚያ ፕሮግራም
apply[አርም]
- ይጠቀም
appointment[አርም]
- ቀጠሮ
arc[አርም]
- አርክ
arccosine[አርም]
- አርክ-ኮሳይን
archive (n)[አርም]
- ግምጃ-ቤት
archive (v)[አርም]
- ይኑር
archiving[አርም]
- ማኖር
- ማስቀመጥ
argument[አርም]
- ወሳኝ-ተለዋጭ
array formula[አርም]
- ድርድር ፎርሙላ
array[አርም]
- ድርድር
arrow[አርም]
- ቀስት
article[አርም]
- ቁሳቁስ
artificial[አርም]
- አስመሳይ
ascending[አርም]
- ወጪ
assign[አርም]
- ይመደብ
assigned[አርም]
- ተመድቧል
associate[አርም]
- ይጎዳኝ
association[አርም]
- ማጎዳኘት
asterisk[አርም]
- ኮከብ-ነጥብ
at[አርም]
- በ
attachment[አርም]
- አባሪ
attention[አርም]
- ትኩረት
attribute(s)[አርም]
- ጠባየ-አንቀጽ
- ባህሪ
atttach[አርም]
- አባሪ-ይሁን
audio[አርም]
- ድምፅ
authenticate[አርም]
- ይረጋገጥ
authentication[አርም]
- ማረጋገጥ
authenticity[አርም]
- የተረጋገጠ-መሆን
author[አርም]
- ደራሲ
authorization[አርም]
- መፍቀድ
auto correct[አርም]
- በራስ ይስተካከል
- በራስ-ገዝ ይስተካከል
auto detected[አርም]
- በራስ-ገዝ የተገኘ
auto[አርም]
- ራስ
- በራስ-ገዝ
auto-detect[አርም]
- በራስ-ገዝ ይገኝ
auto-reliable[አርም]
- በራስ-ገዝ ይታመን
autoFormat (n)[አርም]
- በራስገዝ-ማዘጋጀት
autoFormat (v)[አርም]
- በራስገዝ-ይዘጋጅ
autocomplete[አርም]
- በራስገዝ-ይሞላ
autoformat[አርም]
- በራስገዝ-ማዘጋጀት
autoload[አርም]
- በራስገዝ-ይምጣ
automatic detection[አርም]
- በራስ-ገዝ ማግኘት
automatic[አርም]
- በራስ-ገዝ
updating[አርም]
- ማሻሻል
available[አርም]
- አለ
average[አርም]
- ማዕከላዊ
axis[አርም]
- እንዝርት