computer glossary E
Appearance
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
edition
[አርም]- ሕትመት
empty
[አርም]- ባዶ
envelope
[አርም]- ፖስታ
equation
[አርም]- እኩልታ
- ኤ-መልዕክት
echo
[አርም]- ይስተጋባ
echo system - ዙሪያ ገባ
edit (the action)
[አርም]- ይታረም (ድርጊት)
edit (the button)
[አርም]- ይታረም (ቁልፍ)
editor
[አርም]- አራሚ
effect
[አርም]- ክንውን
eject
[አርም]- ይውጣ
electronic mail
[አርም]- የኤሌክትሮኒክ-መልዕክት
element
[አርም]- መሠረተ-ነገር
ellipsis
[አርም]- ቃለ-ጎደሎ
- ኤመልዕክት
embedded
[አርም]- ተለጣፊ
emoticon
[አርም]- የስሜት-ምልክት
emulator
[አርም]- ኮራጅ
enable
[አርም]- ይቻል
enclose
[አርም]- ይሸፈን
encode
[አርም]- ኮድ-ይጻፍ
encoding
[አርም]- የሆሄያት ኮድ
Esc (escape)
[አርም]- የመውጫ መጥሪያ
ethernet
[አርም]- ኤተርኔት
every ሁሉም
[አርም]example ምሳሌ
[አርም]exception በስተቀር
[አርም]explain ያስረዷል
[አርም]encrypted text
[አርም]- የኮድ ጽሑፍ
- የመሰጠረ ጽሑፍ
- የተመሰጠረ ጽሑፍ
encrypted በኮድ-የተፃፈ
encryption
[አርም]- በኮድ-መጻፍ
- ማመስጠር
end
[አርም]- መጨረሻ
enhance
[አርም]- ይጨመር
enhanced
[አርም]- የተጨመረለት
enter (n)
[አርም]- መላሽ-ቁልፍ
enter (v)
[አርም]- መልስ
entry
[አርም]- መግቢያ
envelope orientation
[አርም]- የፖስታ አቀማመጥ
environment variable
[አርም]- የከባቢ-ተለዋዋጭ
environment
[አርም]- ከባቢ
equal sign
[አርም]- እኩል ይሆናል ምልክት
erase
[አርም]- ይደምሰስ
error message
[አርም]- የስህተት መልዕክት
error
[አርም]- ስህተት
evaluate
[አርም]- ይገምገም
evaluation
[አርም]- ግምገማ
- ዋጋ መስጠት
event
[አርም]- ክንውን
- ድርጊት
events
[አርም]- ክንውኖች
exactly
[አርም]- በትክክል
exclamation point
[አርም]- የቃለ-አጋኖ ነጥብ
exclusive
[አርም]- አግላይ
- ውሱን
- ብቸኛ
executable file(s)
[አርም]- ፈፃሚ-ሰነድ
- ገባሪ
executable program
[አርም]- ፈፃሚ-ፕሮግራም
- ገባሪ ስልት
execute
[አርም]- አስኪድ
- ተግብር
execution
[አርም]- ማስፈጸም
- መግበር
exist
[አርም]- ነዋሪ
- ኗሪ
- ይኑር
existing
[አርም]- ያለ
- የነበረ
exit buttons
[አርም]- የይውጣ-ቁልፎች
exit
[አርም]- ውጣ
expand (an outline)
[አርም]- ይስፋ
- አስፋ
expand
[አርም]- ይስፋ
- አስፋ
explore
[አርም]- ቃኝ
- ፈትሽ
- በርብር
explorer
[አርም]- የማይክሮሶፍት ቃኚ
export
[አርም]- ላክ
- ስደድ
- ለውጥ
express
[አርም]- ይገለጽ
- ግልጽ
expression
[አርም]- አገላለጽ
- ገላጭ
- መግለጫ
extend
[አርም]- ይርዘም
- አርዝም
extension
[አርም]- ቅጥያ
- ማራዘሚያ
external
[አርም]- ውጭያዊ
extract
[አርም]- አውጣጣ
- ጭመቅ