computer glossary B
Appearance
(ከEditing computer glossary B የተዛወረ)
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
BACKSPACE key
[አርም]- የወደኋላ-ማጥፊያ ቁልፍ
BBS (Bulletin Board Service)
[አርም]- መልዕክት መለዋወጫ አገልግሎት
before
[አርም]- ቀድሞ፡የፊት።
bell
[አርም]- ደወል
Bidi options
[አርም]- የቢዲ ምርጫዎች
binder
[አርም]- አቃፊ
black
[አርም]- ጥቁር
book
[አርም]- መጽሐፍ
Boolean operations
[አርም]- የቡልያን ስሌት
Boolean
[አርም]- ቡልያን
break
[አርም]- ይሰበር
- ስበር
bring
[አርም]- ይምጣ
- አምጣ
build
[አርም]- ይገንባ
- ገንባ
back button
[አርም]- የወደኋላ ቁልፍ
back
[አርም]- ኋላ
- ወደኋላ
backend
[አርም]- ከጀርባ
background color
[አርም]- የመደብ ቀለም
background
[አርም]- መደብ
ዳራ ዳራቀለም ዳራህትመት ዳራፍርግም
backslash(e)s
[አርም]- ወደኋላ-ያዘመመ-መስመር
- ኢ-ህዝባር
ህዝባር......"/" ኢ-ህዝባር...."\"
backslash
[አርም]- ኋላአዝማሚ
- ወደኋላ-ያዘመመ-መስመር
backup
[አርም]- መጠባበቂያ-ኮፒ
- መጠባበቂያ
backward compatible
[አርም]- ወደኋላ ተስማሚ
backward moderated
[አርም]- ወደኋላ የሚስተናበር
backward
[አርም]- ወደኋላ
bad address
[አርም]- የተበላሸ አድራሻ
መጥፎ አድራሻ ብልሹ አድራሻ
bad
[አርም]- የተበላሸ
- አጉል
bandwidth
[አርም]- የባንድ-ስፋት
banner
[አርም]- መፈክር
bar
[አርም]- ማስጫ
baseline
[አርም]- መሠረታዊ-መስመር
baud
[አርም]- ባውድ
beam
[አርም]- ይተላለፍ
ጨረር ይጭረር
beamer
[አርም]- አስተላላፊ
ኣጭራሪ
beep
[አርም]- ጲጵ
beginner
[አርም]- ጀማሪ
below
[አርም]- ከስር
beta
[አርም]- ሙከራ
bevel
[አርም]- ሰያፍ-ጠርዝ
bidirectional language
[አርም]- ባለሁለት አቅጣጫ ቋንቋ
binary (adj)
[አርም]- ጥንድ
አንድዮሽ ሁለትዮሽ ሶስትዮሽ አራትዮሽ አምስትዮሽ ስድስትዮሽ ሰባትዮሽ ስምንትዮሽ ዘጠኝዮሽ
binary (n)
[አርም]- ጥንዴ
bit
[አርም]- ቢት
- አንዲት
bitmap
[አርም]- የቢት-ምስል
ያንዲትቁልፍ
blackandwhite
[አርም]- ጥቁርና-ነጭ
blank space
[አርም]- ባዶ ስፍራ
blank
[አርም]- ባዶ
blind carbon copy (bcc)
[አርም]- አድራሻ-አልባ-የመልዕክት-ኮፒ
block (a command)
[አርም]- ይዘጋበት
block (n)
[አርም]- መዝጊያ
block device
[አርም]- የመዝጊያ-ቁስ
blocked
[አርም]- የተዘጋ
body
[አርም]- አካል
bold (adj)
[አርም]- ደማቅ
bold (v)
[አርም]- ይድመቅ
bold button
[አርም]- የማድመቂያ ቁልፍ
bookmark (v)
[አርም]- እልባት
bookmark link
[አርም]- ማጎዳኛው እልባት ይደረግለት
bookmark (n)
[አርም]- እልባት
boot disk
[አርም]- መነሻ-ዲስክ
boot drive
[አርም]- መነሻ-ዲስክ
boot
[አርም]- መነሻ
border relief
[አርም]- ወሰን መለያ
border(s)
[አርም]- ወሰን
bottom
[አርም]- ታች
bounce
[አርም]- ይውጣ
bouncing block
[አርም]- መዝጊያ
boundary
[አርም]- ወሰን
box
[አርም]- ሳጥን
bps
[አርም]- ቢበስ
braces
[አርም]- አቃፊ
brackets
[አርም]- ቅንፎች
breakpoint
[አርም]- ለውጥ-ነጥብ
brightness
[አርም]- ድምቀት
browse(for file)
[አርም]- ቃኝ
browse
[አርም]- ቃኝ
- ፈልግ
- ተመልከት
browser
[አርም]- መፈለጊያ
- መቃኛ
bubble (n)
[አርም]- አረፋ
buffer
- ክፍል
- ቋት
bugs
[አርም]- ተውሳክ
builder
[አርም]- ገንቢ
built-in
[አርም]- ውስጣዊ
bullet points
[አርም]- ባለምልክት ነጥቦች
bullet
[አርም]- ምልክት
bulleted list
[አርም]- ባለምልክት ዝርዝር
business
[አርም]- ሙያ
busy
[አርም]- በስራ ላይ
- ተይዟል
ተይዟል
button
[አርም]- ቁልፍ
- አዝራር
buttons: exit ቁልፎች፦ መውጫ byte(s) ባይት(ቶች)