computer glossary C
(ከEditing computer glossary C የተዛወረ)
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
computer[አርም]
- አስሊ
- ቀማሪ
- ኮምፑተር
credential[አርም]
ማንነትመረጃ
crop[አርም]
- መመጠን
CAPS LOCK key[አርም]
- የላቲን-ትልቅ-ፊደሎች-ማስነሻ-ቁልፍ
CD/CD-ROM/compact disk[አርም]
- ሲዲ
CPU (central processing unit)[አርም]
- ማዕከላዊ አስሊ
CRC[አርም]
- ያልተጠበቀ ስህተት መቆጣጠሪያ
calendar[አርም]
- ቀን መቁጠሪያ
catalog[አርም]
- ማውጫ
categories[አርም]
- ምድቦች
center[አርም]
- ማዕከል
channel[አርም]
- አስተላለፊ
- አስተላለፈ
- መንገድ
character[አርም]
- ፊደል
chat[አርም]
- ተጫወት
- ተወያይ
check[አርም]
- መፈተሽ
- ፈትን
checksum[አርም]
- ቆጣሪ
- ቼክሰም
classify[አርም]
- መድብ
client[አርም]
- ጠሪ (server=ተጠሪ)
- ደንበኛ
Clipboard[አርም]
- የቅጂ-ሰሌዳ
comparison[አርም]
- ማመዛዘን
confirm[አርም]
- ይስማሟል
- ተስማማ
contact[አርም]
- ወዳጅ
continuous[አርም]
- የተያያዘ
corner[አርም]
- ጠርዝ
Ctrl (control)[አርም]
- የኮንትሮል መጥሪያ
currency[አርም]
- ገንዘብ
current[አርም]
- ወቅታዊ
cache[አርም]
- ካሽ
calculator[አርም]
- አስሊ
call preference[አርም]
- የመደወል ምርጫዎች
waiting[አርም]
- በመጠበቅ-ላይ
call[አርም]
- ጥሪ
call-in[አርም]
- ጥሪ..ከ
call-out[አርም]
- ጥሪ..ወደ
callback[አርም]
- ይደውሉልኝ-ጥሪ
cancel[አርም]
- ይቅር
- ሰርዝ
capital letters[አርም]
- ትልቅ-የላቲን-ፊደላት
capitalization[አርም]
- ወደ ትልቅ-የላቲን-ፊደላት መቀየር
capitals[አርም]
- ትልቅ-የላቲን-ፊደላት
caps[አርም]
- ትልቅ የላቲን ፊደላት
[አርም]
- ጥቅስ
capture (v)[አርም]
- ይያዝ
- ያዝ
carbon copy (cc)[አርም]
- ካርቦን ኮፒ (ካኮ)
- ግልባጭ
- ፎቶ ኰፒ
carriage return[አርም]
- መላሽ መጥሪያ
carrying case[አርም]
- መያዣ-ቦርሳ
cascade[አርም]
- እጅብ-ሂደት
case sensitive[አርም]
- ትልቅና ትንሽ የእንግሊዘኛ ፊደሎች የተለያየ እሴት አላቸው
- ቁንፊ-መ'ጣኝ ("ጣ" ይጠብቃል)
- ቁንፊ መ'ዛኝ ("ዛ" ይጠብቃል)
- ፊደል-መ'ጣኒ ("ጣ" ይጠብቃል)
- ቁንፊ-መ'ዘን ("ዘ" ይጠብቃል)
- ቁንፊ-ጠ'በቅ ("በ" ይጠብቃል)
- መጠነ-ጠ'በቅ ("በ" ይጠብቃል)
- ከላይ ያሉትን አንዱን ወይንም የተሰደሩንት በማመሳከር #የመሰለን ሃረግ ፈጥሮ መጠቀም ይቻላል።
category[አርም]
- ምድብ
cell[አርም]
- ክፍል
- ህዋስ
- አሃድ
certificate manager[አርም]
- ምስክር አስተዳዳሪ
certificate viewer[አርም]
- ምስክር-ቃል መመልከቻ
certificate[አርም]
- ምስክር-ቃል
change[አርም]
- ይለወጥ
channel (n)[አርም]
- መስመር
chapter[አርም]
- ምዕራፍ
character set[አርም]
- የፊደል-ስብስብ
chart[አርም]
- ሰንጠረዥ
chat group[አርም]
- የውይይት ክበብ
chat[አርም]
- ውይይት
check (n)[አርም]
- ማረጋገጥ
check (v)[አርም]
- ይረጋገጥ
check box[አርም]
- ማረጋገጫ-ሳጥን
check for[አርም]
- ይረጋገጥ
checksum[አርም]
- መቆጣጠሪያ-ድምር
child (hierarchy)[አርም]
- ልጅ (ተወራራሽ)
children (hierarchy)[አርም]
- ልጆች (ተወራራሽ)
chime[አርም]
- ደወል
chip[አርም]
- ኤሌክትሮ-ገል
choose[አርም]
- ይመረጥ
chooser[አርም]
- መራጭ
chunks[አርም]
- ጭብጥ-ይዘት
cipher[አርም]
- የሚስጢር-ኮድ
ciphers[አርም]
- የሚስጢር-ኮዶች
circle[አርም]
- ክብ
citation[አርም]
- ሽልማት
clash[አርም]
- ግጭት
class[አርም]
- መደብ
clear (a)[አርም]
- ይጽዳ
clear[አርም]
- ይጽዳ
click[አርም]
- መጫን
client[አርም]
- ጠሪ
client-server relationship[አርም]
- ጠሪ-ተጠሪ ግንኙነት
clients[አርም]
- ጠሪዎች
clip[አርም]
- መያዣ
clipboard[አርም]
- መያዣ-ሰሌዳ
clobber[አርም]
- ይምታ
clock[አርም]
- ሰዓት
clone[አርም]
- የተኮረጀ
close (a)[አርም]
- ይዘጋ
close[አርም]
- ይዘጋ
closer[አርም]
- ጠጋ-ይበል
closest[አርም]
- አጠገብ-ያለው
code[አርም]
- ኮድ
collaboration[አርም]
- ትብብር
collapse[አርም]
- ውድቀት
collate[አርም]
- በቅደም ተከተል ይደርደር
collect e-mail[አርም]
- ኤመልዕክ ይሰብሰብ
collection[አርም]
- ስብስብ
colon[አርም]
- ኮለን
color capabilities[አርም]
- የቀለም ችሎታ
color[አርም]
- ቀለም
colorspace[አርም]
- የቀለም-ቦታ
colour resolution[አርም]
- የቀለም ድምቀት
column span[አርም]
- የዐምድ ስፋት
የወርድ ስፋት
column[አርም]
- ዐምድ
በስሌት ሰሌዳ የአጠቃቀሙ አውድ ትርጉሙ ሲስጥ - giving the translation in the spread sheet usage context
ወርድዮሽ (ወርድ) - column
አግድሞሽ (አግድም) - row
com port (communications port)[አርም]
- የመገናኛ በር
combination[አርም]
- ቅንጅት
combine[አርም]
- ይቀናጅ
combo box[አርም]
- ሁለገብ ሳጥን
comma[አርም]
- ኮማ
command (n)[አርም]
- ትዕዛዝ
command line (n)[አርም]
- ትዕዛዝ መስጫ
command line invocations[አርም]
- ትዕዛዝ መስጫ ማስነሳት
command[አርም]
- ትዕዛዝ
comment[አርም]
- አስተያየት
common[አርም]
- ተራ
company[አርም]
- ኩባንያ
compare[አርም]
- ይመዛዘን
compatibility[አርም]
- መስማማት
compatible[አርም]
- ተስማሚ
compile[አርም]
- ይቀናበር
complete[አርም]
- ሙሉ
complex[አርም]
- ውስብስብ
component[አርም]
- ክፍለ-ነገር
ንኡሥ ክፍል
compose[አርም]
- ይርቀቅ
composer[አርም]
- ደራሲ
compress[አርም]
- ይታመቅ
compression[አርም]
- እመቃ
computer[አርም]
- ኮምፕዩተር
computer-literate[አርም]
- ስለኮምፕዩተር የተማረ
የአስሊ ጠቢብ
concatenate[አርም]
- ይያያዝ
concatenations[አርም]
- ማያያዝ
condense[አርም]
- ይጥበብ
condition[አርም]
- ቅድመ-ሁኔታ
conditional[አርም]
- በቅድመ-ሁኔታ
configuration file[አርም]
- የማመቻቻ ሰነድ
configuration utility[አርም]
- የማመቻቻ ፕሮግራም
configuration[አርም]
- ማመቻቸት
- ማዋቀር
configure[አርም]
- አስተካክል
- አመቻች
- አዋቅር
- አሰናዳ
- አመቻች
- ሙቅረት
- መዋቅር
confirmation[አርም]
- መስማማት
- ማረጋገጥ
conflict[አርም]
- ግጭት
connect to a server[አርም]
- ከተጠሪ ይገናኝ
connect[አርም]
- አገናኝ
connection failure[አርም]
- የማገናኘት መሰናከል
connection string[አርም]
- የግንኙነት ሐረግ
connection[አርም]
- ግንኙነት
connector[አርም]
- አገናኝ
constant[አርም]
- የማይቀየር
console[አርም]
- መደብ
Content[አርም]
- ይዘት
context[አርም]
- አግባብ
continue[አርም]
- ይቀጥል
contrast[አርም]
- ይነጻጸር
control (n)[አርም]
- ቁጥጥር
control (v)[አርም]
- ቁጥጥር ይደረግበት
control panel[አርም]
- መቆጣጠሪያ ገበታ
controller cards[አርም]
- ተቆጣጣሪ ካርዶች
controls[አርም]
- መቆጣጠርያዎች
conventional[አርም]
- ተለምዷዊ
converge[አርም]
- መሰብሰብ
convergence[አርም]
- መሰብሰብ
conversion[አርም]
- መለወጥ
convert[አርም]
- ይለወጥ
converter[አርም]
- ለዋጭ
cookie[አርም]
- የቃኚ-ማስታወሻ
coordinate[አርም]
- ይቀነባበር
copy[አርም]
- ኮፒ
- ቅጂ
copyright[አርም]
- የኮፒ-መብት
የቅጂ መብት
core[አርም]
- ማዕከል
correction[አርም]
- እርማት
corrupt[አርም]
- የተበላሸ
corrupted[አርም]
- የተበላሸ
count[አርም]
- ይቆጠር
መቁጠር ወይንም ቁጥር
counter[አርም]
- ቆጣሪ
country code[አርም]
- የአገር ኮድ
cover page[አርም]
- ልባድ
cracker[አርም]
- ሰባሪ
crash[አርም]
- ግጭት
create links[አርም]
- ጠቋሚ ይፈጠር
create shortcut[አርም]
- አቋራጭ ይፈጠር
create[አርም]
- ይፈጠር
creator[አርም]
- ፈጣሪ
credentials[አርም]
- መረጃ
credits[አርም]
- ተሳታፊዎች
criteria[አርም]
- ቅድመ-ሁኔታ
criterium[አርም]
- ቅድመ-ሁኔታ
critical[አርም]
- ወሳኝ
- ሰባሪነጥብ
crop[አርም]
- ይቆረጥ
cross[አርም]
- መስቀል
cross-post (v)[አርም]
- ተሻግሮ-ይላክ
cross-posting[አርም]
- አሻግሮ-መላክ
crosshair pointer[አርም]
- መስቀለኛ-አመልካች
cross reference[አርም]
- መስቀለኛ-አጣቃሽ
cube[አርም]
- አንኳር
curly brackets[አርም]
- ጥምልል ቅንፍ
curly quotes[አርም]
- ጥምልል ጥቅስ
cursor[አርም]
- ጠቋሚ
curve[አርም]
- ኩርባ
custom[አርም]
- ለተጠቃሚ-እንደሚመች-የተሰራ
customize[አርም]
- ለተጠቃሚ-እንደሚመች-ይስተካከል
customized[አርም]
- ለተጠቃሚ-እንደሚመች-ተስተካክሏል
cut[አርም]
- ይቆረጥ
cyan[አርም]
- ዉሃ ሰማያዊ
cylinder[አርም]
- ክብ-አምድ