computer glossary D
Appearance
(ከEditing computer glossary D የተዛወረ)
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
daily
[አርም]- በየቀኑ
dark
[አርም]- ጨለማ
dashed
[አርም]- ባለሰረዝ
day
[አርም]- ቀን
deactivate
[አርም]- አቦዝን
debug
[አርም]- ኢተውሳክ (bug=ተውሳክ)
- መፈውስ
debugger
[አርም]- ኢተውሳክ (bug=ተውሳክ)
- መፈውስ
- ጸረ-ትኋን
decrease
[አርም]- ይነስ
Del (delete)
[አርም]- ይሰረዝ
delay
[አርም]- ቆይታ
design
[አርም]- ንድፍ
details
[አርም]- ዝርዝሮች
diagonal
[አርም]- አግድም
diagram
[አርም]- የንድፍ ምስል
dictionary
[አርም]- መዝገበ-ቃላት
distribute
[አርም]- ይከፋፈል
divide
[አርም]- ይካፈል
dropdown menu
[አርም]- ተዘርጊ ምርጫ
duration
[አርም]- ጊዜ
daemon
[አርም]- ረጂ
damage
[አርም]- ብልሽት
data area
[አርም]- የመረጃ አካባቢ
data bank
[አርም]- የመረጃ ባንክ
data bit
[አርም]- የመረጃ-ቢት
data
[አርም]- መረጃ
database
[አርም]- መረጃ-ቤት
- ጥራዘዝግብት
datasheet
[አርም]- የመረጃ-ሠንጠረዥ
date
[አርም]- ቀን
deactivate
[አርም]- ኣስተኛ
- ኣቦዝን
debug (n)
[አርም]- ተውሳክ ማስተካክል
debug (v)
[አርም]- ተውሳክ ይስተካከል
debugging
[አርም]- ተውሳክ-ማስተካከል
decimal numbers
[አርም]- ክፋይ ቍጥሮች
decimal
[አርም]- ክፋይ-ቍጥር
decision ውሳኔ
[አርም]decline አይቀበል
[አርም]decode ይፈታ
[አርም]decoding መፍታት
[አርም]decompress ይዘርጋ
[አርም]decompression መዘርጋት
[አርም]decrypt ይፈታ
[አርም]decryption መፍታት
[አርም]dedicated የተመደበለት
[አርም]default gateway ቀዳሚ መውጫ-በር
[አርም]default search engine ቀዳሚ አሳሽ ሞተር
[አርም]default value ቀዳሚ እሴት
[አርም]default ቀዳሚ
[አርም]- ጥንተስሪት
define ይሰየም
[አርም]definition ፍቺ
[አርም]degree ደረጃ
[አርም]delegate ይወከል
[አርም]delete ይስረዝ
[አርም]deleting በመሰረዝ ላይ
[አርም]deletion ስረዛ
[አርም]deletions ስረዛዎች
[አርም]delimiter ከፋፋይ
[አርም]deliver (v) ይድረስ
[አርም]demo መሞከሪያ
[አርም]department ክፍል
[አርም]deprecated ረከሰ
[አርም]depth ጥልቀት
[አርም]descending ወራጅ
[አርም]description መግለጫ
[አርም]desktop የስራ-ሠሌዳ
[አርም]destination መድረሻ
[አርም]detail ዝርዝር
[አርም]detect ይገኝ
[አርም]detection ማግኘት
[አርም]developer አልሚ
[አርም]device independent ከማንኛውም ቁስ ጥገኝነት ነፃ የሆነ
[አርም]device manager ቁስ-አስተዳዳሪ
[አርም]device ቁስ
[አርም]diacritics አባባል-ገላጭ
[አርም]diagnostics ምርምር
[አርም]dial out (v) ይደወል
[አርም]dial tone የስልክ-ድምፅ
[አርም]dial ይደወል
[አርም]dial-up (adj) የስልክ
[አርም]dial-up (v) ይደወል
[አርም]dial-up networking የስልክ-መረብ
[አርም]dialog መልዕክት-መለዋወጥ
[አርም]dialogue box የመልዕክት-መለዋወጫ ሳጥን
[አርም]digit ቁጥር-ቤት
[አርም]digital camera ቁጥራዊ ካሜራ
[አርም]digital signature ቁጥራዊ-ፊርማ
[አርም]digital ቁጥራዊ
[አርም]dimension ልክ
[አርም]dimmed command ድብዝዝ ትዕዛዝ
[አርም]direction keys የአቅጣጫ ቁልፎች
[አርም]direction
[አርም]- አቅጣጫ
directory
[አርም]- ዶሴ
disability
[አርም]- ጉድለት
- መስሳን
disable
[አርም]- አይቻል
- ከልክል
disc
[አርም]- ካዝና
discard
[አርም]- ይወገድ
disclaimer
[አርም]- ካጅ
disconnect
[አርም]- ግንኙነት ይቋረጥ
discussion board
[አርም]- ውይይት መድረክ
discussion
[አርም]- ውይይት
disk capacity
[አርም]- የካዝና-መጠን
disk space
[አርም]- የካዝና ቦታ
disk
[አርም]- ካዝና
display (n)
[አርም]- ማሳያ
- ማያ
display (v)
[አርም]- ይታይ
display class
[አርም]- የማሳያ ትዕዛዝ ክፍል
displayed
[አርም]- ይታያል
disposition
[አርም]- ባህርይ
document
[አርም]- ሰነድ
documentation
[አርም]- መመሪያ
dollar
[አርም]- ዶላር
domain
[አርም]- ከባቢ
done
[አርም]- አልቋል
dots per inch
[አርም]- ነጥቦች በኢንች ውስጥ
- ነበኢ (ነጥብ በ በኢንች)
dotted line
[አርም]- ነጠብጣ መስመር
double (v)
[አርም]- ደርብ
- ይደረብ
double-click
[አርም]- ሁለቴ-ተጫን
- ሁለቴ-ይጫን
doubleclick
[አርም]- ሁለቴ-ተጫን
- ሁለቴ-ይጫን
down (vi)
[አርም]- ወደታች
down (vt)
[አርም]- ወደታች
download
[አርም]- አምጣ
- ይምጣ
- አውርድ
downtime
[አርም]- ድኩምጊዜ
- ሥራፈት-ጊዜ
draft
[አርም]- ንድፍ
drag and drop
[አርም]- ጎትቶ መጣል
- ጎትተህ ጣል
drag
[አርም]- ጎትት
- ይጎተት
canvas
[አርም]- ምንጣፍ
drawing object bar
[አርም]- የስዕል-መሣሪያዎች-ማስጫ
drive
[አርም]- ማጫወቻ (cd, flopy...etc)
- ማኅደር (hard drive)
- ካዝና (hard drive)
driver
[አርም]- ማጫወቻ (media drivers, cd flopy)
- ነጂ (device drivers)
drop
[አርም]- ተሸብላይ (dropdown menu=ተሸብላይ ምናሌ)
- ተዘርጊ
dropdown list
[አርም]- ተሸብላይ ዝርዝር
- ተዘርጊ ዝርዝር
dual mode
[አርም]- ባለ ሁለት ፀባይ
- ፀባየ ሁለት
dump (v)
[አርም]- ጥርቅም ውስጥ ይጨመር
dump
[አርም]- ጥርቅም
duplicate
[አርም]- አባዛ
dynamic IP-address ተለዋዋጭ የኢንተርኔት ወግ አድራሻ