computer glossary G
Appearance
(ከEditing computer glossary G የተዛወረ)
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
gallery
[አርም]- የስዕል-አዳራሽ
game(s)
[አርም]- ጨዋታ(ዎች)
gateway
[አርም]- መውጫ-በር
general
[አርም]- አጠቃላይ
gigabyte
[አርም]- ጊጋባይት
global
[አርም]- ሁሉ-አቀፍ
glossary
[አርም]- መድበለ-ቃል
go
[አርም]- ይሂድ
- ቀጥል
gradient
[አርም]- ለውጥ
grammar
[አርም]- ሰዋሰው
grant permission
[አርም]- ይፈቀድ
graph
[አርም]- ሠንጠረዥ
graphic
[አርም]- ሠንጠረዣዊ
- ስዕላዊ
graphics
[አርም]- የሠንጠርዥ ሥራ
- የስዕል ሰራ
greater than
[አርም]- ይበልጣል
greeting
[አርም]- ሰላምታ
grid
[አርም]- መረብ
group
[አርም]- ቡድን
grouping
[አርም]- ቡድን-ምስረታ
guest
[አርም]- እንግዳ
guideline
[አርም]- ደንብ
guide
[አርም]- መመሪያ