computer glossary R
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
raid
[አርም]- የዲስክ በረከት
radio button
[አርም]- ራዲዮ ቁልፍ
RAM
[አርም]- ግትር ዲስክ
random
[አርም]- ነሲብ
- አቦሰጥ
re
[አርም]- እንደገና
- መልስ
- ዳግም
range
[አርም]- መጠን
rate
[አርም]- ፍጆታ
reply
[አርም]- ምላሽ
README file
[አርም]- ያንብቡኝ ሰነድ
RGB
[አርም]- ቀአሰ (ቀይ አረንጓዴ ሰማያዊ)
recalculate
[አርም]- እንደገና-ይሰላ
- እንደገና-ይሰላ
- ዳግመኛ-ይሰላ
- ዳግም-ይሰላ
rectangle
[አርም]- አራት ማዕዘን
redial
[አርም]- እንደገና ደውል
- እንደገና-ይደወል
Ref:
[አርም]- ተጠቃሽ፦
region
[አርም]- አካባቢ
reject
[አርም]- አትቀበል
- ከልክል
- አይቀበል
ribbon
[አርም]- ሪባን
Roman
[አርም]- ሮማዊ
read only
[አርም]- የሚነበብ ብቻ
- ንባብ-ብቻ
read
[አርም]- አንብብ
- ይነበብ
readability
[አርም]- ተነባቢነት
rearrange
[አርም]- እንደገና-ይስተካከል
reboot
[አርም]- እንደገና አስነሳ
- እንደገና ይነሳ
recall
[አርም]- ተመልሶ-ይጠራ
- መልሰህ ጥራ
receive
[አርም]- ተቀበል
- ይቀበሏል
recipient ተቀባይ record ይመዝገብ recover ይገኝ recycle bin የቁሻሻ-ዘንቢል redirection ወደሌላ-ይላክ redo እንደገና ይደረግ reduce ይቀነስ reference ማጣቀሻ
refresh
[አርም]- አድስ
- ይታደስ
register (n)
[አርም]- መዝገብ
register (v)
[አርም]- ይመዝገቡ
- ተመዝገብ
registration
[አርም]- ምዝገባ
reinstall
[አርም]- እንደገና ይተከል
- ዳግም መጫን
relation
[አርም]- ግንኙነት
- ዝምድና
relationship
[አርም]- ግንኙነት
- ዝምድና
release notes
[አርም]- የማቅረቢያ መልዕክት
- የማስተዋወቂያ መልዕክት
- የመልቀቂያ-መልዕክት
release
[አርም]- መልቀቅ (ግስ)
- ማስተዋወቅ (ግስ)
- አቅርቦት (ስም)
reliable
[አርም]- ታማኝ
- የሚታመን
reload
[አርም]- እንደገና ጫን
- እንደገና ይጫን
reminder አስታዋሽ remote ከርቀት remove ይወገድ rename እንደገና ይሰየም repaginate እንደገና-የገጽ-ቁጥር-ይሰጥ repair ይጠገን repeat ይደገም repetition ድግግሞሽ
replace
[አርም]- ተካ
- ይተካ
replica
[አርም]- ቅጂ
replication
[አርም]- መቅዳት
reply
[አርም]- መልስ
report
[አርም]- ሪፖርት
repository
[አርም]- ካዝና
- ማኅደር
requirement
[አርም]- የግድ-አስፈላጊ
reset
[አርም]- እንደነበረ ይመለስ
resize
[አርም]- እንደገና መጠኑ ይስተካከል
reserved
[አርም]- የተከለለ
resolution
[አርም]- ድምቀት
resource
[አርም]- ንብረት
- ጥሬ-መነሻ
response
[አርም]- መልስ
restart
[አርም]- እንደገና ይጀመር
- እንደገና ጀምር
መሥረቅ - to rise
ዳግም ሥርቀት - to restart
ዳግማይ ሥርቀት - to restart
ዳግም ሠርቅ - restart
ሠረቀ - ተነሳ (ረ - ይላላል)
ምሥራቅ- መነሻ (መውጫ) - rising point, east.
አሥርቅ - አሥነሳ ( cause to start)
መባት - to begin - to boot
ባተ - begin (verb) - booted
አባተ - caused to begin ()
አስብት - cause to begin (boot)
restore
[አርም]- እንደነበረ ይመለስ
result
[አርም]- ውጤት
resume
[አርም]- የቆመው ይቀጥል
retrieve
[አርም]- ይምጣ
retry
[አርም]- እንደገና ይሞከር
return ይመለስ retype እንደገና ይተየብ review ግምገማ rights መብቶች role ሚና
root
[አርም]- ስር
- ዋና
rotate
[አርም]- አዙር
- ይዙር
round brackets
[አርም]- ክብ ቅንፍ
route
[አርም]- ያቀብሏል
- አስወጣ
router
[አርም]- አቀባይ
- አስወጪ
row
[አርም]- ረድፍ
መደድ - row
ወረድ - column
ምሣሌ ዓ.ነ - ህዋሱ የሚገኘው መደድ20/ወርድ35 ላይ ነው።
መደዳ - sideways
ወረዳ - downward
ምሣሌ ዓ.ነ - በመደዳ 20/ በወረዳ 35 ቁጠሪና ህዋሱን ታገኝዋለሽ
አግድሞሽ- row wise
ወርድዮሽ - column wise
ምሣሌ ዓ.ነ - ከአግድሞሽ 20/ ወርድዮሽ 35 ላይ ከሚገኝው ህዋስ...
rule
[አርም]- ደንብ
ruler
[አርም]- ማስመሪያ
rules
[አርም]- ደንቦች
run
[አርም]- ሂድ
- ተግብር