computer glossary T
Appearance
(ከEditing computer glossary T የተዛወረ)
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
TAB
[አርም]- አንቀጽ
tab
[አርም]- ንዑስ መስኮት (tab browsing)
TAB key
[አርም]- የታብ ቁልፍ
- የአንቀጽ ቁልፍ
tabular
[አርም]- የሰንጠረዥ
TCP (Transmission Control Protocol)
[አርም]- የሰነድ ማስተላለፊያ መቆጣጠሪያ ወግ
TCP/IP
[አርም]- የሰነድ ማስተላለፍ መቆጣጠሪያና ኢንተርኔት ወግ
telephone
[አርም]- ስልክ
tentative
[አርም]- ጊዜያዊ
test
[አርም]- ሙከራ
tight ጥብቅ
[አርም]tile ድርድር
[አርም]today ዛሬ
[አርም]transform ይለወጥ
[አርም]translate ይተርጎም
[አርም]transparency ውስጠ-ግልፅ
[አርም]try ይሞከር
[አርም]tab key የታብ ቁልፍ
[አርም]tab የታብ መጥሪያ
[አርም]table of contents የማውጫ ሠንጠረዥ
[አርም]table ሠንጠረዥ
[አርም]tag ማስታወሻ
[አርም]tangent ታንጀንት
[አርም]tape ቴፕ
[አርም]target ዒላማ
[አርም]task ተግባር
[አርም]taskbar የተግባር ማስጫ
[አርም]template ንድፍ
[አርም]temporary
[አርም]- ጊዚያዊ
temprature
[አርም]- ሙቅዜ (ሙቀት/ቅዝቃዜ)
terminate
[አርም]- ይቀጭ
text editor
[አርም]- ጽሑፍ አራሚ
text file የጽሑፍ ሰነድ = የጽሑፍ ፋይል
[አርም]text ጽሑፍ
[አርም]textbox የጽሑፍ ሰጥን
[አርም]texture ገፅታ
[አርም]theme
[አርም]- ጭብጥ
- ገጽታ
thread
[አርም]- ሐረግ
thumbnail
[አርም]- ናሙና
tilde ጭረት
[አርም]time elapsed ያለፈ ጊዜ
[አርም]time remaining ቀሪ ጊዜ
[አርም]time stamp የሰዓት ማኅተም
[አርም]time ጊዜ
[አርም]timeout ጊዜ-አለፈበት
[አርም]tip ምክር
[አርም]tips ምክሮች
[አርም]title ርዕስ
[አርም]toggle ይቀየር
[አርም]token ጥቅል
[አርም]tool መሣሪያ
[አርም]toolbar የመሣሪያ ማስጫ
[አርም]toolbox የመሣሪያ ሳጥን, የስራ ሳጥን
[አርም]top ላይ
[አርም]topic አርዕስት
[አርም]total row ጠቅላላ ረድፍ
[አርም]total ጠቅላላ
[አርም]track ክትትል ይደረግበት
[አርም]trademark የንግድ ምልክት
[አርም]transaction ልውውጥ
[አርም]transfer (v) ይተላለፍ
[አርም]transfer (n) ማስተላለፍ
[አርም]transition ሽግግር
[አርም]transmission ማስተላለፍ
[አርም]transmit ይተላለፍ
[አርም]transparent ውስጠ-ግልፅ
[አርም]trap
[አርም]- ወጥመድ
trash
[አርም]- ትቢያ
- የማያስፈልግ
tree
[አርም]- ዛፍ
trend
[አርም]- የጊዜው-ወግ
trigger
[አርም]- ይንቀሳቀስ
troubleshoot
[አርም]- ለችግር-መፍትሄ-ይፈለግ
troubleshooting
[አርም]- ለችግር-መፍትሄ-በመፈለግ-ላይ
true
[አርም]- እውነት
truncated
[አርም]- የተጣጠፈ
turn off
[አርም]- ይጥፋ
turn on
[አርም]- ይብራ
two dimensional
[አርም]- ሁለት ልክ
- ባለሁለት አቅጣጫ
type
[አርም]- ዓይነት