computer glossary U
Appearance
(ከEditing computer glossary U የተዛወረ)
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
URL (Uniform Resource Locator)
[አርም]- የሰነድ አድራሻ
Unicode
[አርም]- ዩኒኮድ
User name
[አርም]- የተጠቃሚ ስም
unavailable
[አርም]- አልተገኘም
uncheck (a check box)
[አርም]- አይረገጥ
undelete
[አርም]- አይሰረዝ
underline
[አርም]- ከስር-መስመር ይሰመር
underscore
[አርም]- የስር-መስመር
undo
[አርም]- አይደረግ
uninstall
[አርም]- ይነቀል
unique
[አርም]- ልዩ
unit
[አርም]- አሃድ
- መስፈርት
unmount
[አርም]- አይጫን
- አውርድ
- አውጣ
unread
[አርም]- አይነበብ
unsubscribe
[አርም]- ምዝገባው-ይሰረዝ
untitled
[አርም]- ያልተሰየመ
update
[አርም]- ይሻሻል
- አሻሽል
upgrade (v)
[አርም]- ይሻሻል
- ይሻሻል
upload
[አርም]- ይላክ
- ላክ
- ይሰደድ
- ስደድ
- ጫን
- ይጫን
uppercase
[አርም]- የእንግሊዘኛ ትልቅ ፊደል
==use (v)== ይጠቀሟል ==user== ተጠቃሚ ==username== የተጠቃሚ-ስም ==utilities== መገልገያዎች